"ሁለታችንም ግራኝ ነን ሶቴ አደራረግሽ ቆንጆ ነው...."//ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Описание к видео "ሁለታችንም ግራኝ ነን ሶቴ አደራረግሽ ቆንጆ ነው...."//ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

ዘወትር ረቡዕ ምሽት በሼፍ ካብራክ ተኮላ አቅራቢነት እንዲሁም ስምጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ የሚቀርበው ምርጡ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የሼፍ ሙያተኛ በሆኑት ሼፍ ቅድስት፣ሼፍ ቤዛዊት እና ሼፍ ሰግድ መካከል ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል፡፡

Every Wednesday night, Chef Kabrak Tekola presents the best table preparation competition, judged
by renowned chefs. You are cordially invited to witness the culinary showdown between professional
chefs: Chef Kidist, Chef Bezawit, and Chef Segd.

ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።

"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."


EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Комментарии

Информация по комментариям в разработке