የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 7

Описание к видео የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 7

ሃና የእግር ኳስ የመጫወት ህልሟ እውን እንዲሆን ወላጆቿን መወትወቷን አላቆመችም፡፡ይፈቅዱላት ይሆን? ሎሚ እና ፀጋ ባንዱን ለማሰባሰብ ጥረት እያደረጉ ነው፡፡አለም እስከአሁን የተረጋጋች አትመስልም፡፡በሌላ በኩል ፍቅር ማኩረፏን ትታ ወደባንዱ ትመለስ ይሆን? በዚህ ሳምንት የኛ የሁላችንም ታሪክ ላይ እሁድ ምሽት ይጠብቁን፡፡
የኛ የሁላችንም ታሪክ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ላይ በቃና፡፡

Hana’s love for football is very strong and she is trying to convince her parents to help her pursue her dreams. Will her parents get on board? Lomi and Tsega are trying to get the band together. Alem still looks confused. Will Fikir forgive and get back with the band?
Yegna every Sunday at 8:00pm only on Kana TV.
#Kana #Kanatv #Kana_Television #Yegna #Our_Story #Tenage_Drama #Kana_Drama


Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::
| Official YouTube Channel |    / kanatelevision  
| Official Website | http://www.KanaTelevision.com/

Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic

KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке