Seifu on EBS: ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው | Bezawerk Asfaw

Описание к видео Seifu on EBS: ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው | Bezawerk Asfaw

የልጇች አስተዳደግ በአሜሪካ ፣ የሙዚቃ አጀማመሯ አስገራሚ ገጠመኝ ፣ አዲስ አልበም ለማውጣት አስባ የገጠማት መሰናክል እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከ22 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገችው አዝናኝ ቆይታ
በዛወርቅ አስፋው "የማነሽ ይሉኛል" https://bit.ly/2P6iHDf
ኑሮዋን በአሜሪካ ያደረገችው ታዋቂዋ ድምፃዊት በ1970ዎቹ ብሄራዊ ቲያትር በተወዛዥነት የተቀላቀለችው በወጣትነት እንድሜዋ ነበረ፡፡ የማነሽ ይሉኛል ፣ እምቅልፌን ደርበህ ፣ ለመኖር እና በሌሎችም ሙዚቃዎች ታዋቂነትንና ተወዳጅነትን ያገኘችው የትዝታዋ ንግስት ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው
Bezawerk Asfaw Interview at seifu Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии

Информация по комментариям в разработке