Lualawi ሉዓላዊ-የሕወሐት ታጣቂዎች አላማጣ ከተማ መግባት ጀመሩ/የኦሮሞ ጥያቄ ተመልሷል-ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ /ፋኖዎች የ7 ዓመት ሕጻን አገቱ

Описание к видео Lualawi ሉዓላዊ-የሕወሐት ታጣቂዎች አላማጣ ከተማ መግባት ጀመሩ/የኦሮሞ ጥያቄ ተመልሷል-ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ /ፋኖዎች የ7 ዓመት ሕጻን አገቱ

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке